ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ከካህናቱ ወገን የሆኑ፥ የክህነትን ሥራ የሚሠሩ፥ ተመዝግበው ያልተገኙ፦ የሐብያ ልጆች፥ የአቅቦስ ልጆች፥ ከቤርዜሊ ልጆች ወገን በስሙ የተጠራች አውግያን ያገባ የይሆድስ ልጆች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |