ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ሀገራቸውንና ዘመዳቸውን፥ ከእስራኤልም ወገን መሆናቸውን መናገር አልቻሉም። የጡባን ልጆች፥ የዱዳን ልጆች፥ የነቆዲንም ልጆች ስድስት መቶ አምሳ ሁለት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |