ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የሚዳ ልጆች፥ የኩታ ልጆች፥ የሴርያ ልጆች፥ የባርኩስ ልጆች፥ የሴሬር ልጆች፥ የቶምሔ ልጆች፥ የናሲ ልጆች፥ የአጢፍ ልጆች። ምዕራፉን ተመልከት |