ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የያሳሩ ልጆች፥ የዴሳን ልጆች፥ የነሒሴቦ ልጆች፥ የካሴባ ልጆች፥ የቀዚራ ልጆች፥ የዖዝያ ልጆች፥ የፋኑሕ ልጆች፥ የአዛራ ልጆች፥ የባስቲ ልጆች፥ የአስና ልጆች፥ የማአኒ ልጆች፥ የነፋሲ ልጆች፥ የአቁፋ ልጆች፥ የአኪባ ልጆች፥ የአሱር ልጆች፥ የፋራቂም ልጆች፥ የባስሊም ልጆች፤ ምዕራፉን ተመልከት |