ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በረኞች የሰሎም ልጆች፦ የአጤር ልጆች፥ የጤልሞን ልጆች፥ የዓቁብ ልጆች፥ የሐጢጣ ልጆች፥ የሰባይ ልጆች ሁሉም መቶ ሠላሳ ዘጠኝ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |