ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 ቂሮስ ከባቢሎን ያወጣውን ንዋየ ቅድሳቱንም ሁሉ፥ ሁሉንም ቂሮስ እንዳዘዘላቸው ያደርጉ ዘንድ፥ እርሱም እንዲሁ እንዲያደርጉና ወደ ኢየሩሳሌም እንዲልኩ አዘዛቸው። ምዕራፉን ተመልከት |