ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 አሁንም ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ የምማልድህና የምለምንህ ይህ ነው፤ ካንተም የምፈልጋት ታላቅ ነገር ይህች ናት፥ ጌታዬ ለሰማይ አምላክ የተሳልኸውን ስእለትህን ታደርግ ዘንድ እሺ በለኝ፥ ካንደበትህ የወጣውንም አድርግ።” ምዕራፉን ተመልከት |