ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ንጉሡም፥ “የምትወድደውን ከተጻፈው ሁሉ አብልጠህ ለምን፤ እኔም እሰጥሃለሁ። አንተ ዐዋቂ ሆነሃልና፥ ተለይተህም ከእኔ ጋር ትቀመጣለህ፤ የእኔም ዘመድ ትሆናለህ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |