ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ወይን በደለኛ ነው፤ ንጉሥም በደለኛ ነው፤ ሴቶችም በደለኞች ናቸው፤ የሰው ልጅም በደለኛ ነው፤ ሥራቸውም ሁሉ በደል ነው፤ ይህ ሁሉ በእውነት ዘንድ የለም፤ እነዚህም ሁሉ በበደላቸው ይሞታሉ። ምዕራፉን ተመልከት |