ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 እንዲህም አለ፥ “እናንተ ሰዎች ሆይ፥ እውነት የሚያሸንፍ አይደለምን? ምድርስ ታላቅ ነው፤ ሰማይም ከፍ ያለ ነው፤ ፀሐይም በዙረቱ ፈጣን ነው፤ ባንዲት ቀን ሰማይን ዙሮ በቀኙ ወደ ቦታው ይመለሳልና ምዕራፉን ተመልከት |