ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ከዚህም ሁሉ ጋራ ንጉሥ አፏን ያያል፤ ብትስቅ ይስቃል፤ ብትቈጣም ትናገር ዘንድ፥ ቍጣዋም ይበርድ ዘንድ ያቈላምጣታል። ምዕራፉን ተመልከት |