ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያን ሁሉ ረስተው እርሷን ይመለከታሉ፤ አፏንም ያያሉ፤ ሁሉም ያደንቋታል፤ ከወርቅና ከብር፥ ካማረውም ዕቃ ሁሉ እርሷን ይመርጧታል። ምዕራፉን ተመልከት |