ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሌላውም ዙሪያውን ይጠብቃል፤ ከእነርሱም ተለይቶ ሄዶ ጉዳዩን ማድረግ የሚችል አንድም የለም፤ በማናቸውም ነገር እንቢ ይሉት ዘንድ አይችሉም። ምዕራፉን ተመልከት |