ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሰዎችም ከዳተኞች እንደ ነበሩ፥ ሥራቸውም ጦርነት እንደ ነበረ፥ የኢየሩሳሌምም ነገሥታት ጠንካሮችና ክፉዎች እንደ ነበሩ፥ ቄሌ-ሶርያንና ፊኒቄን እንደ ገዙና እንደገበሩላቸው አገኘሁ። ምዕራፉን ተመልከት |