ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 “እኔም የላካችሁልኝን ደብዳቤ አንብቤ ይፈልጉ ዘንድ አዘዝሁ፤ ያቺም ከተማ ከጥንት ጀምሮ ነገሥታቱን የምትከዳ እንደ ሆነች አገኘሁ። ምዕራፉን ተመልከት |