ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 መጥተውም በቤተ መቅደሱ አደባባይ ጐልማሶቻቸውን በሰይፍ ገደሉ፤ ለጐልማሳውም፥ ለቆንጆዋም፥ ለትልቁም፥ ለትንሹም ቢሆን አልራሩም፤ ሁሉንም በእጃቸው አሳልፎ ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |