ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 እነርሱ ግን በመልእክተኞቹ ዘበቱባቸው፤ እግዚአብሔርም በተናገራቸው ጊዜ በሕዝቡ እስኪቈጣ ድረስ በነቢያት ይስቁባቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |