ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እንደ እስራኤል ንጉሥ እንደ ዳዊት መጽሐፍና እንደ ልጁ ሰሎሞንም ገናናነት በየሀገራችሁና በየነገዳችሁ ተዘጋጁ፤ ሌዋውያንም በወንድሞቻችሁ በእስራኤል ልጆች ፊት በቤተ መቅደስ በየቦታችሁና በየሀገራችሁ ግዛት በየሹመታችሁ ቁሙ። ምዕራፉን ተመልከት |