ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ከዚህም በኋላ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ወደ እርሱ ዘመተ፤ በብረት ሰንሰለትም አስሮ ወደ ባቢሎን ሰደደው። ምዕራፉን ተመልከት |