ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የእስራኤልም ነገሥታት ሁሉ ኢዮስያስ እንዳደረገው ፋሲካን አላደረጉም፤ ሌዋውያንና ካህናት፥ አይሁድና ወደ ኢየሩሳሌም መጥተው በዚያ የነበሩ እስራኤልም ሁሉ አላደረጉም። ምዕራፉን ተመልከት |