ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ንጉሡ ኢዮስያስ እንዳዘዘም ፋሲካቸውን አደረጉ፤ ወደ እግዚአብሔርም መሠዊያ መሥዋዕታቸውን አቀረቡ። ምዕራፉን ተመልከት |