ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ዳግመኛም እናቱ በወለደችው ጊዜ፥ ከተወለደና ከተፈጠረ በኋላ፥ የሚጠባበትን ወራት እስኪጨርስ ድረስ ይህ ባሪያህ ሕፃኑ ያድግ ዘንድ፥ ምዕራፉን ተመልከት |