ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዛሬ በማኅፀን ትፈጥረዋለህና፥ ሥጋንና ሕዋሳትንም ትቀርጽለታለህና፥ ማስተዋልንም ትሰጠዋለህና፥ በእሳትና በውኃ ትጠብቀዋለህና፥ ያን የፈጠርኸውንም በማኅፀን ዘጠኝ ወር ትሸከመዋለህና፥ ባንተም ቃል ይጠበቃልና። ምዕራፉን ተመልከት |