ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 አቤቱ አገባብህም አይደለም፤ ለወገኖችህ ራራ፤ ርስትህንም ይቅር በል እንጂ፤ ፍጥረትህን ይቅር ትለዋለህና።” ምዕራፉን ተመልከት |