ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ነገር ግን በእጅህ የፈጠርኸው፥ በአምሳልህም የመሰልኸው ሰው አምሳልህ ነውና፥ ስለ እርሱም ሁሉን ፈጥረሃልና፥ እንግዲህ እንደ ገበሬ ዘር ለምን ታደርገዋለህ? ምዕራፉን ተመልከት |