ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “በዚህ ዓለም ያለው በዚህ ዓለም ላሉት ምሳሌያቸው ነው፤ የወዲያው ዓለም ግን በወዲያው ዓለም ለሚኖሩ ምሳሌያቸው ነው። ምዕራፉን ተመልከት |