ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ዕዝራ! እነሆ በፊትህ ምሳሌውን እተረጕምልሃለሁ፤ ምድርን ጠይቃት፤ ትነግርሃለችም፤ ከእርሱ ሸክላ የሚገኝበትን መሬት ታስገኛለችና፥ መሬትም ወርቅ ከእርሱ የሚገኝበትን ታስገኛለችና፥ ከወርቅ ይልቅ ሸክላ እጅግ ይበዛል። ምዕራፉን ተመልከት |