ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:60 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)60 ትድኑ ዘንድ ሕይወትን ምረጧት ብሎ ሙሴ ለሕዝቡ የነገራቸው መንገድ ይህች ናት። ነገር ግን እርሱን አልተቀበሉትም፤ ከእርሱም በኋላ ነቢያትን የተናገርኋቸው እኔንም አልተቀበሉም። ምዕራፉን ተመልከት |