ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 እኔም መለስሁለት፤ እንዲህም አልሁት፥ “ቃሌ እንደ ቀደመው ነው፤ አሁንም እንዲህ እላለሁ፦ ምድር አዳምን ባታስገኘው በተሻለ ነበር፤ ከአስገኘችውም እንዳይበድል ባስተማረችው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |