ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በምድር የሚኖሩም ስለ እርሱ ይፈረድባቸዋል፥ አእምሮ ሳላቸው ይበድላሉና፥ ሕጉንም በልቡናቸው ተቀብለው ትእዛዙን አልጠበቁምና፥ ሕጉንም ተምረው የተቀበሉትን ሕጉንና ትእዛዙን ትተዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |