ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከነገርሁህ ሥርዐታት ሁሉ የምትበልጥ ሰባተኛዪቱ ሥርዐት እንዲህ ናት፤ በፊቱ ይፈረድባቸው ዘንድ ያላቸው ዛሬ በሕይወታቸው ሳሉ እርሱን የበደሉ በፊታቸው የልዑልን ጌትነት ባዩ ጊዜ በኀሣር ይቀልጣሉና፥ በኀፍረትም ይጐሳቈላሉና፥ በፍርሀትም ይጠወልጋሉና። ምዕራፉን ተመልከት |