ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እነዚያ የኃጥኣን ነፍሳት ይዞራሉ እንጂ ወደ ጻድቃን ማደሪያ አይገቡም፤ ከዚህ በኋላ መከራ ይቀበላሉ፤ ይጨነቃሉ፤ ያዝናሉም፤ ሰባቱንም ሥርዐታት ያሳዩአቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |