ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:66 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 የሚጠብቃቸው ቍርጥ ፍርድ ስለሌለ፥ ፍርድንም ገሃነምንም ስለማያውቁት፥ ከሞቱም በኋላ መነሣትን ተስፋ ስለማያደርጉ እነርሱ ከእኛ እጅግ ይሻላሉና። ምዕራፉን ተመልከት |