ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:61 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)61 ስለሚጠፉ ስለ ብዙዎች ልቡናዬን አላሳዝነውም። እነርሱ ዛሬ በእሳት ተመስለዋልና፥ እንደ እሳት ነበልባልም ሆነዋልና፥ እንደ ጢስም ነድደውና ተንነው ጠፍተዋልና።” ምዕራፉን ተመልከት |