ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ከዚህም ያሳተን፥ ወደ ጥፋትም የመራን፥ ወደ ሞት ጎዳናና ወደ ጥፋት መንገድም የወሰደን፥ ከዛሬ ጀምሮ ከእኛ ሕይወትን ያራቃት፥ ክፉ ልቡና በእኛ ጸንትዋልና። ይህም በተወለዱ ሁሉ ላይ ነው እንጂ በጥቂቶች ብቻ አይደለም።” ምዕራፉን ተመልከት |