ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ማታና ጧት፥ ብርሃንና ብልጭልጭታ፥ ፋናና መብራት፥ ሁሉ ለእርሱ የተጠበቀለትን ያይበት ዘንድ ከእግዚአብሔር ከጌትነቱ ብርሃን ብቻ በቀር ይህ ሁሉ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |