ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 “ያንጊዜም ልዑል ከሙታን የተነሡ አሕዛብን፦ ‘እነሆ እዩ፤ የካዳችሁትም ማን እንደ ሆነ ዕወቁ፤ ያልተገዛችሁ ለማን ነው? የናቃችሁትስ የማንን ትእዛዝ ነው?” ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |