ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አዳምም ትእዛዜን ባፈረሰ ጊዜ የዚህ ዓለም ጎዳናው ሰንከልካላና ጠባብ፥ ጐድጓዳና የከፋ፥ መከራው የበዛ፥ ጻዕርና ጋርን የተመላ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |