ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እኔም፥ “አቤቱ፥ እንደዚሁ ነው” አልሁት። እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “የእስራኤል ምድራቸው፥ ዕድል ፈንታቸውም እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |