ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ይህን ነገር ተናግሬ በጨረስሁ ጊዜ ባለፈችው በዚያች ሌሊት አስቀድሞ ወደ እኔ የመጣው ያ መልአክ ወደ እኔ ተላከ። ምዕራፉን ተመልከት |