ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሚመጣው ዓለም ፍለጋ ሳይታወቅ፥ የኃጥኣን ጥላ ሳይወገድ፦ የጌታ ማኅተም ሕግን በሚጠብቁና ሃይማኖትን በሚያምኑ ላይ ሳይታተም፥ ምዕራፉን ተመልከት |