ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ስለዚህ ትውልድ ሁሉ ጌትነትህን ይናገሩ ዘንድ የማይናገርና ደመ ነፍስ የሌለው ያ ውኃ ሕይወት ያለውን አስገኘ። ምዕራፉን ተመልከት |