ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 “ዳግመኛም በሁለተኛው ቀን በሰማያት ያለ ነፋስን ፈጠርህ፤ እኩሌታውም ወደ ላይ ይወጣ ዘንድ፥ እኩሌታውም በታች ይኖር ዘንድ በውኃው መካከል እንዲለይ አዘዝኸው። ምዕራፉን ተመልከት |