ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 እንዲህም አልሁ፥ “አቤቱ ጌታዬ፥ በመጀመሪያው መፍጠርህ በመጀመሪያዪቱ ቀን ሰማይና ምድር ይፈጠር አልህ፤ እንዲሁም ተፈጠረ፤ ቃልህም ፍጥረትን ይፈጥር ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |