ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ቃልህ በልዑል ዘንድ መሰማትን ተሰምትዋልና። ከሕፃንነትህም ጀምሮ ያለው የጽድቅህ ኀይል ተገልጧልና። ምዕራፉን ተመልከት |