ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከዚህም በኋላ ይህን በሰማሁ ጊዜ ተነሥቼ በእግሮች ቆምሁ፤ እነሆ፥ የሚናገረውንም ቃል ሰማሁ፤ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃ ድምፅ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |