ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ከእናንተም በኋላ የሚወለዱ ከእናንተ ያንሣሉ፤ የተፈጠረውና ያለውም የሕፃንነቱ ኀይል ዘመን ካለፈ እንዲሁ ነው።” ምዕራፉን ተመልከት |