ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 እርሱም አለኝ፥ “ወደ ኋላ ያሉት እንዳይዘገዩ፥ የቀደሙትም እንዳይፈጥኑ ፍርዴን እንደ ቀለበት አደረግኋት።” ምዕራፉን ተመልከት |