ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እርሱም አለኝ፥ “አትችልም።” እኔም አልሁት፥ “አቤቱ፥ ስለ ምንድን ነው? ስለ ምንስ ተወለድሁ? የያዕቆብን መከራ፥ የእስራኤልንም ወገኖች ድካማቸውን እንዳላይ የእናቴ ማኅፀን ስለምን መቃብር አልሆነኝም?” ምዕራፉን ተመልከት |