ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ከምድር አሕዛብ ሁሉ አንድ ሕዝብን ለራስህ መረጥህ፤ ለዚህ ለመረጥኸው ሕዝብህም በሁሉ ዘንድ የተፈተነ ሕግህን ሰጠኸው። ምዕራፉን ተመልከት |